@tikvahethiopia
Addis Ababa, Ethiopia https://twitter.com/tikvahethiopia?s=09 @tikvahuniversity @tikvahethAfaanOromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport
1210000 members. 20 publications at this channel.
ካቡል ኤርፖር ት አካባቢ ውጥረት ነግሷል የ ISIS
TIKVAH-ETHIOPIA
አሜሪካ ዜጎቿን ከካቡል ማስወጣቷን ቀጥላለች። የአሜሪካ ፕሬዜዳንይ ጆ ባይደን በሰጡት መግለጫ አሜሪካ እስካሁን ድረስ 13,000 ሰዎችን ከአፍጋኒስታን ማስወጣቷን፤ ይህ በታሪክ ትልቁ እንዲሁም አስቸጋሪው እንደሆነ ተናግረዋል። ፕሬዜዳንቱ አሜሪካ እያካሄደችው ያለው ዜጎቿን በአየር የማስወጣት ዘመቻ በታሊባን እንቅፋት እየገጠመው አይደለም ሲሉ ተደምጠዋል። ይህም ከመከላከያ ኃላፊያቸው ጋር የተቃረነ ንግግር…
ካቡል ኤርፖር ት አካባቢ ውጥረት ነግሷል።

#ISIS የአፍጋኒስታን ቅርጫፉ ከአፍጋኒስታን የሚወጡ የአሜሪካ ዜጎች እና ሌሎችም ላይ ጥቃት ሊፈፅም ነው የሚል መረጃ በመገኘቱ በካቡል ኤርፖርት አካባቢ ውጥረት ነግሷል።

ቀደም ብሎ ካቡል ኤርፖርት መግቢያ ባለው የደህንነት ስጋት ከአፍጋኒስታን ሊወጡ ወደካቡል ኤርፖርት የሚሄዱ ሰዎች አዲስ መመሪያ እስኪደርሳቸው ወደኤርፖርት እንይሄዱ መልዕክት ከአሜሪካ ኤምባሲ ደርሷቸዋል፤ ነገር ግን የደህንነት ስጋቱ ምን እንደሆነ አልገለፀም ነበር።

አሁን ላይ አሜሪካ ዜጎቿን ጨምሮ ከአፍጋኒስታን ሚወጡ ሰዎች ወደኤርፖርት የሚገቡበትን አማራጭ መንገዶች እየፈለገች ነው ተብሏል፤ ይህም ከሀገሪቱ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ተሰምቷል።

እኤአ ከነሃሴ 14 ጀምሮ 17 ሺህ ሰዎች የአፍጋኒስታንን ምድር ለቀው የወጡ ሲሆን 2,500 የሚሆኑት አሜሪካውያን ናቸው። አሁን ላይ ወደ 5 ሺህ 800 የአሜሪካ ወታደሮች በካቡል ኤፖርት ጥበቃ እያደረጉ ነው።

@tikvahethiopia
ATTENTION ከዛሬ ነሃሴ 15 2013 ጀምሮ በሰ ሸዋ
* ATTENTION

ከዛሬ ነሃሴ 15/2013 ጀምሮ በሰ/ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጥሎ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል።

የሰአት እላፊ ገደቡን የወሰነው የወረዳዉ ፀጥታ ምክር ቤት ነው።

የሚዳ ወረዳ ፖሊስ ፅህፈት ቤት አሁን ያለዉ የሃገሪቱ የሰላም ሁኔታ ከወረዳዉ መልክአ ምድር አቀማመጥ ጋር ሲነፃፀር አሳሳቢ ሆኖ በመገኘቱ የወረዳዉ ፀጥታ መዋቅር ዉይይት አካሄዶ ለፀጥታ ስጋት ነዉ በማለት የዉሳኔ አቅጣጫ አስቀምጧል ብሏል።

በዚህ መሰረትም ከዛሬ ነሃሴ 15/2013 ዓ.ም ጀምሮ ፦

1ኛ. መጠጥ ቤቶች ከንጋቱ 12 ሰአት እስከ ምሽቱ 2 ሰአት ድረስ #ብቻ አገልግሎት እንዲሰጡ ተወስኗል።

2ኛ. የግል አሽከርካሪዎች ሞተር ሳይክልን ጨምሮ ከምሽቱ 1 ሰአት በኋላ መንቀሳቀስ እንደማይችሉ ውሳኔ ተላልፏል።

3ኛ. ማንኛዉም የመንግስት ተሸከርካሪ ለስራ የወጡ ካልሆነ በስተቀር ከሁለት ሰአት በኋላ የትም ቦታ ከመንግስት ተቋም ዉጪ መቆም የለባቸውም ፤
- የጤና ባለሙያዎች፣
- የሃይማኖት አባቶች
- ለፀጥታ ስራ ከሚንቀሳቀሱ ሰዎች በስተቀር ከምሽቱ 3 ሰአት በኋላ እንቅስቃሴ የተገደበ ነው።

ህብረተሰቡ ማንኛውም አይነት #የተለየ_ነገር ከተመለከተ ጥቆማ ለመስጠት እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ፦
• 096602287 ፣
• 0913146121
• 0901064105 መጠቀም ይችላል።

@tikvahethiopia
Alert በሀገራችን በኮቪድ 19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በእጅጉ
#Alert🚨

በሀገራችን በኮቪድ-19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በእጅጉ እያሻቀበ ነው።

ዛሬ ምሽት ዘግይቶ በወጣው የጤና ሚኒስቴር እና የአትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዕለታዊ የኮቪድ-19 ሪፖርት መሰረት በ24 ሰዓት 1,282 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

እነዚህ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች የተለዩት ከተደረገው 9,017 የላብራቶሪ ምርመራ ነው።

በሌላ በኩል በበሽታው ተይዘው የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በየዕለቱ እየጨመረ ሲሆን ባለፉት 24 ሰዓት 14 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።

የፅኑ ታማሚዎች ቁጥርም 478 ደርሷል።

@tikvahethiopia
ItsMyDam ከአሜሪካ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ወገኖች ከተሰባሰበው ገንዘብ ውስጥ
#ItsMyDam

ከአሜሪካ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ወገኖች ከተሰባሰበው ገንዘብ ውስጥ ለ3ኛ ግዜ ወደ ኢትዮጵያ 🇪🇹 መላኩን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ አሳወቁ።

አሁን ከአሜሪካ የተላከው $757,294.78 ሲሆን በድምሩ $1,757,304.78 የአሜሪካን ዶላር በኢትዮጵያ የግድቡ የባንክ ሂሳብ ገቢ መደረጉን ገልፀዋል።

ለግድቡ ድጋፍ ማሰባሰቡ ስራ መቀጠሉንም አሳውቀዋል።

@tikvahethiopia
የአርሴናል እና የቼልሲን ጨዋታ እሁድ ነሐሴ 16 ከምሽቱ
የአርሴናል እና የቼልሲን ጨዋታ⚽️

እሁድ ነሐሴ 16 ከምሽቱ 12፡30 በዲኤስቲቪ ሱፐር ስፖርት ፕሪምየር ሊግ ቻናል ቁጥር 223 ላይ ይመልከቱ!

የእንግሊዝ ኘሪምየር ሊግ በዲኤስቲቪ ብቻ!

ዲኤስቲቪን አስገብተው ሁሉንም ጨዋታዎች ይመልከቱ!

አዲስ ለሚገዙ ደንበኞቻችን በ699 ብር ዲኮደርዎን ከአንድ ወር ነፃ የሜዳ ፖኬጅ ጋር ያገኛሉ፡፡ የዲኤስቲቪን ቤተሰብ ይቀላቀሉ! @DStvEthiopiaOfficial

#ሁሉምያለዉእኛጋርነዉ #DStvየራሳችን #DStvEthiopia #Unbeatablefootball
የመኪና AC የመኪና ማሞቅያ እና ማቀዝቀዣ ዋጋ 1800
የመኪና AC (የመኪና ማሞቅያ እና ማቀዝቀዣ)
ዋጋ=1800 ብር
Call 0989055551
እራሶን እና ንብረቶን ከመኪና አደጋ ይጠብቁ
በቅዝቃዜ ወቅት መኪናዎ ጉም እየሰራ አላስነዳ ብሎታል?
መኪናዎ እየሞቀ አስሬ መስኮት እየከፈቱ እየዘጉ ተቸግረዎል
በዝናብ እና በቅዝቃዜ ጊዜ መስታዋት ጉም እዳይዝ ያደርጋል
መኪናዎን የሚያሞቅ እና የሚያቀዘቅዝ
ለክረምትም ለበጋም የሚሆን ለአጠቃቀም ቀላል
ሞጁሌተር ላይ ተሰክቶ የሚሰራ
አድራሻ Bole medanialem
https://t.me/car2727
Afar በአፋር ክልል በራህሌ ወረዳ ጥቃት ተፈፀመ የአፋር
#Afar

በአፋር ክልል በራህሌ ወረዳ ጥቃት ተፈፀመ።

የአፋር ክልል መንግስት ሽብርተኛ ተብሎ የተፈረጀው ' ህወሓት ' በክልሉ ኪልባቲ ረሱ በራህሌ ወረዳ በኩል ሰርጎ በመግባት ጥቃት መፈፀሙን ገለፀ።

የክልሉ መንግስት ህወሓት ፥ "በፈንቲ ረሱ በኩል ያደረገው ወረራ አልበቃ ብሎት ትናንትና ዛሬ በኪልበቲ ረሱ/ዞን በራህሌ ወረዳ በኩል ሰርጎ ለመግባት ሙከራ አድርጎ ወደ ንፁሀን አርብቶ አደር ማህበረሰብ ላይ ጦርነት ከፍቷል" ብሏል።

በትናንትናው ዕለት የህወሓት ቡድን በአፋር ክልል በኪልበቲ ረሱ (ዞን) በራህሌ ወረዳ ዓላ ቀበሌ ዓሰ ዳ የተባለ ቦታ ላይ ጥቃት መፈፀሙን የገለፀው የአፋር ክልል "ጥቃቱን ለመመከት የአፋር ልዩ ሀይል እና ሚሊሽያ ተገቢውን ምላሽ በመስጠት የያዘውን መሳሪያ አንጠባጥቦ እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጦ ነበር" ሲል አስታውሷል።

በዛሬው ዕለት በተመሳሳይ ቦታ ከሌሊቱ 11 ሰአት ላይ ድጋሚ ወረራ በማካሄድ ወደ አርብቶ አደር ማህበረሰብ ሴቶችና ህፃናት ላይ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ተኩስ ከፍቷል ሲል ከሷል።

የአፋር ልዩ ሀይል እና ሚሊሽ ዛሬም ተገቢውን ምላሽ በመስጠት ወረራውን የመመከት ስራ በመስራት ላይ ይገኛሉ ሲል የአፋር ክልል መንግስት ገልጿል።

የአፋር ክልል መንግስት ፥ ' ህወሓት ' አሁንም በተለያዩ አቅጣጫዎች ትንኮሳ የማድረግ ሙከራ እያደረገ በመሆኑ ህዝቡ በአቅራቢያው ከሚገኙ የፀጥታ ሀይሎች ጋር በመተባበር በንቃት በመጠበቅ ሰላሙን ሊያረጋግጥ ይገባል ሲል መልዕክት አስተላልፏል።

@tikvahethiopia
ጊዜው ያለፈበት እርዳታ ቀርቧል የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ
TIKVAH-ETHIOPIA
በደሴ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የሚደረገው እርዳታ... የደቡብ ወሎ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሽብርተኛ ተብሎ የተፈረጀው ህወሀት በአማራ ክልል በከፈተው ጦርነት ምክንያት ከሰሜን ወሎ ዞን የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረ በመሆኑን አመላክቷል። ፅ/ቤቱ ለተፈናቃዮች እርዳታ እየቀረበ እንደሚገኝ ሪፖርት አድርጓል። ተፈናቃዮቹ በየወረዳ እና ቀበሌ ተለይቶ የምግብ እርዳተው…
ጊዜው ያለፈበት እርዳታ ቀርቧል ?

የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ጊዜው ያለፈበት እርዳታ እንዳልቀረበ ገለፀ።

በጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው በደሴ ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ እየተደረገ ነው።

ተፈናቃዮቹ ከሚቀርበው እርዳታ ጋር በተያያዘ በአንዳንድ የዱቄት ኬሻዎች ላይ የመጠቀሚያ ጊዚያቸው 2 ወር ያለፈበት እንዳለ ገልፀዋል።

የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሚሰራጩት የምግብ ቁሳቁስ ቀጥታ ከፋብሪካ የተገዙ በመሆናቸው በአንዳንድ ኬሻዎች ላይ የሚታየው በህትመት ችግር ምክንያት እንጂ መጠቀሚያ ጊዚያቸው ያለፈባቸው የምግብ ቁሳቁስ #እንዳልሆኑ ገልጿል።

የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ድጋፍ እየቀረበ ነው የሚለውም ትክክል እንዳልሆነ አሳውቋል።

@tikvahethiopia
Grey Import ረጅም ሰአትዎን ተቀምጠው ወይም መኪና እየነዱ
#Grey_Import

ረጅም ሰአትዎን ተቀምጠው ወይም መኪና እየነዱ ለሚያሳልፉ Memory Foam Seat Cushion አስመጥተንሎታል 0912917632
መቀመጫው 899 ብር የጀርባው 750ብር
ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን። #Made_in_Turkey
ቢሮ ተቀምጠው ለሚሰሩ : ለሹፌሮች በጣም አስፈላጊ
እግር ላይ የሚፈጠር ጫናን የሚከላከል
የወገብ የጀርባ አና የዳሌ ህመምን የሚቀርፍ
የኩላሊት ህመም ላለባቸው ምቾት የሚሰጥ
አድራሻ ፡ መድሃኒአለም አቢሲኒያ ህንፃ
ስቴክ ኮምፒዩተር አዳዲስና በመጠኑ ያገለገሉ ላፕቶፕ ታብሌቶና ስልኮች
#ስቴክ_ኮምፒዩተር

አዳዲስና በመጠኑ ያገለገሉ ላፕቶፕ ታብሌቶና ስልኮች በተመጣጣኝ ዋጋ፣ ለተማሪዎች ቅናሽ አዘጋጅተናል ። ስልክ ፡ 0911280991/ 0919157192

- አዳዲስ እና ዱባይ አውሮፓ ዩዝድ ላፕቶፖች
- ጌሚንግ ላፕቶፖች
- ሁሉም አይነት ሶፍትዌሮች ፤ ከአንድ አመት ዋስትና ጋር።
አድራሻ:- አዲስአበባ፣ መገናኛ ዘፍመሽ የገበያ ማእከል 3ኛ ፎቅ 326 ላይ እንገኛለን

ተጨማሪ ላፕቶፕችን ለማየት👇
https://t.me/stakecomputer#CiscoCCNATrainingRegistration: from July 30 to Sepetmber 10, 2021: Class start date: September 18 12/2021
Cisco Professional Network engineering training & certification preparation.

Phone #: 0902-340070 OR 0935-602563 OR 0945-039478:
for more follow our telegram channel: @CiscoExams